MEKELIT MAMO HULA KENA GARE “ሁሌ ከእኔ ጋር” AMAzing Live worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ አገልግሎት 2014/2021 SUBSCRIBE ON YOUTUBE …
source
in WOW
MEKELIT MAMO HULA KENA GARE “ሁሌ ከእኔ ጋር" AMAzing Live worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ አገልግሎት 2014/2021
Leave a Reply
GIPHY App Key not set. Please check settings
what an amazing voice
Who’s mezmur is she singing on 6:24?😍😍
Amennnnnn eleleleee
ደስ ስትይ, ተባረኪ!!!
ለምልሚ… እጅግ ውብ ግርማ ሞገሳምና powerful ድምፅ።
Betam des tiyalesh….. eyesusin betam miseyi eniwedishalen!!!
ተባረኪ ድምጽ ብቻ ሳይሆን የሚገርም ጸጋ እና ቅባት ነው ይብዛልሽ አይወሰድብሽ ይሄ የክብር መንፈስ ይጨመርልሽ በዘመንሽ ሁሉ። ጌታ ይባረክ ተባርከናል!❤🔥🔥🔥🔥🔥
አሜን ፡ አሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ይባርክሽ ፡ እሰሰይ ፡ እልልልልልልልል ፡
ዘመንሽ ይባረከ
አንቺ ሰየ ደክም እንደገነ እንስለው ዘመንሽ
እስይይይይይይይይይይ ሃለላይ እስይይይይ
ዘመንሽ ዪለምለም
Your worship is like david the psalmist way higher like an eagle in the sky all I could say is Amazing .am so blessed keep it up and worship the most high God.
Beruke neshi geta abezto yebarekishi
እስቲ በጨዋ ደንብ እናውራ አሁን ይህ ምን የሚሉት መዝሙር ነው ለመጨፈር የሚያመች እኮ ነው ወደ አለማዊ የሚሄድ እኮ ነው
Amazing Amezing! Keep shining !
እናቱ ብርክርክ በይልኝ አሁን ያንቺ ጊዜ ነው ተባረኪ ውድድ♥♥♥ግን የምታነቢው ከሆነ የእህትነት ምክር ልምከርሽ በፍፁም አትዝለዬ ምክንያቱም በጣም ትንፋሽሽን ሰርቆብሻል ወይም ብዙ ጊዜ በትርፍ ጊዜሽ እስፓርት ስሪ ተባረኪልኝ 🙏
THIS WOMEN IS ANOINTED
Wow geta yebarekesh
Tebarki abzeto yechemrlsh gubayaw endat des yelale
በብዙ ይበርክሽ
አንቺ አየዘመርሽ ሳይሆን እያመለክሽ ነው በጣም ተባረኪ👏🙌 አብሬሽ ነው ያመለኩት ደስ የሚል መንፈስ አለብሽ፡፡ ይህንን ፀጋሽን ግን ጠብቂው ፡፡
😘😘😘ፀጋው ይብዛልሽ
Zemenesh yebarek wow wow geta tsegawen be etef etef kezi belay yechemerebesh👍👍❤❤❤
ተባረኪ ውድ እህቴ።ቅባቱ ይብዛልሸ
Zamanshi yibaraki
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐🙏
Blesssed blessed ❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Woooow betam tebarikeshal geta ahunim yebarikish
የኔ ቆንጆ ምን ብዬ እንደምባርክሽ ቃላት አጠረኝ ጌታ ይጨምርልሽ ያብዛልሽ በምንም አትያዢ!!
What a complete grace! I am sure everybody who watched this worship video to the end desperately wished to be among the hollies who were lucky to worship the Lord with you. May the Lord continue His abundant blessing through you to the end of this world and beyond! Love you, in Him!
ጌታ ቤት መጥቶ እንዲህ ክብርን ጥሎ ነጻ ሆኖ ከልብ ማምለክ ፕሮቶኮል የሌለው ደስ የሚል
God bless you sister
Amen god belsu
Amen god belsu
በቃ ለጌታ እንዲህ ነው የሚዘመረው !! እንዳንቺ አይነቶችን ጌታ ያብዛልን
❣️❣️❣️❣️😍
Amazimg God bless
Absolutely you are Blessed 🙏🙏🙏